(ኤፍ ኤም ሲ) ለበርካታ ዓመታት የኢትዮጰያ የኢኮኖሚ ምሰሶ ሆኖ የዘለቀው የኢትዮጰያ ግብርና ለለውጥ ያልተሰራ ይመስል በአዝጋሚ ጉዞ ላይ ቆይቷል፡፡ የዝናብ ወቅት ላይ እና የበሬ ጫንቃ ላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ የለውጥ ፍላጎት ከፍተኛ ነው አሉ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የፖለቲካ ጉዳዮችና የህዝብ አደረጃት ዋና አስፈጻሚ  ረዳኤ ኃለፎም፡፡ ዋና አስፈጻሚው እንዳሉት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕገ ወጡ ህወሓት ሴራ ሳይስፋፋ ብትንትኑ እንዲወጣ ተደርጓል አሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀ መንበር አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር):: የትግራይ ህዝብ ስር የሰደደ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘርፉን ሁለንተናዊ ምርታማነት ይበልጥ ለማሳደግ አዳዲስና ዘመናዊ አሠራሮችን መተግበር ይገባል አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር)። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጡ ህዋሓት በስልጣን ዘመኑ ለትግራይ ህዝብ ችግር ፈቺ ሳይሆን ቸግር ፈጣሪ እና አዋላጅ ነው አሉ የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች፡፡ በክልሉ አሁን የሰፈነውን ሰላም አስመልክቶ ከፋና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የውስጥ አንድነት እና የመከላከያ አቅምን ማጠናከር ይገባል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ። ከፍተኛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በደብረ ማርቆስና እንጅባራ ከተሞች መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ሴቶችና ወጣቶች እንዲሁም ሌሎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የፖሊሲ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ደህንነት እና የምስራቅ አፍሪካን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚቀርጹ ቀጣናዊ ሁኔታዎችንና ስትራቴጂካዊ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ተደራሽና ተመጣጣኝ የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን በማሳደግ ዘላቂ መፍትሔ ለማምጣት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሠረታዊ የዕለት ተዕለት ፍጆታዎችና በቤት ኪራይ ላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልልን ሕዝብ ሰላምና ልማትን የሚያደናቅፍ አስተሳሰብ ከስሩ መነቀል አለበት አሉ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታና ሰላም ጉዳዮች ዋና አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ ። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር አስፈጻሚዎች ከመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የውይይት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በታሪክ እጣፈንታቸው ተሳስረው፣ በደስታውም ሆነ በችግር ጊዜ በትብብር በማለፍ ጠንካራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የገነቡት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ለዘመናት አብረው ኖረዋል። ሆኖም ይህን የጠበቀ ወንድማማችነት እና ሀገራዊ አንድነት ለመሸርሸር፣ ህገወጡ የህወሓት ቡድን በመንግሥት ስልጣን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የወደሙ መሰረተ ልማቶችን የመጠገንና ለአገልግሎት እንዲበቁ የማድረግ ሼል እንሰራለን አሉ የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሽሻይ አማረ (ዶ/ር)። ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የተወያዩት ሽሻይ (ዶ/ር) በሰጡት አስተያየት÷ በቀጣይ 6 ወራት የሚቆየው የባለአደራ አስተዳደሩ ተልዕኮ ዋነኛ ትኩረት የሕዝቡን አስቸኳይ ...