Photos: UNDP Somalia ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የተከሰቱ ሰብአዊ ቀውሶች “ተጨማሪ ግጭት ሊቀሰቅሱ” እንደሚችሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ ጉዳዮች እና ...
በሰሜን ኢትዮጵያ ውጊያ ሲጀመር ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና ፋኖ በአማራ እና አፋር ክልሎች ጠልቀው በመግባት የጅቡቲን መስመር እንዲቆርጡ ...
የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አኔት ዌበር፤ በአዲስ አበባ ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር በተገናኙ ማግስት በኢትዮጵያ እና በአጠቃላይ በቀጠናው ሁኔታ ላይ ለህብረቱ አባል ሀገራት ማብራሪያ ...
Ethiopia Insider is your news, analysis and features website. We provide you the latest breaking news and updates straight from Ethiopia and the surrounding region.
በትግራይ ክልል “ለምርጫ የሚሆን አመቺ ሁኔታ እስኪፈጠር ድረስ” የፌደራል መንግስት “ሙሉ ትግራይን እንደሚያስተዳድር” የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ ...
አምባሳደሩ ለዚህ በማጣቀሻነት ያነሱት፤ የድሮን የጦር ሰፈርን በመጠቀም ጭምር በእርስ በእርስ ጦርነቱ በግልጽ እና በንቃት የሚሳተፍ የሱዳን ጎረቤት መኖሩን የሚጠቁሙ ዘገባዎችን ነው። ከዚሁ ጎረቤት ...
ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር “በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ስለበረታው ውጥረት” በዛሬው ዕለት በስልክ የተነጋገሩት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፤ “በሁሉም ወገኖች በኩል ውጥረት ...
(ተመድ) የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 3፤ 2019 በወቅታዊ “የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ” በዝግ ሊመክር ነው። የዝግ ስብሰባው የተጠራው፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ መባባሱን” ...