አቶ አማካሪ ስለመሥሪያ ቤታችን ሁኔታ የምትነግረኝ ነገር አለ መሰለኝ? ክቡር ሚኒስትር መሥሪያ ቤታችን ከባድ ለውጥ እንደሚያስፈልገው ነው የተገነዘብኩት፡፡ ምን ዓይነት ነገር ገጥሞህ ነው ከባድ ለውጥ ያስፈልጋል ያልከኝ? ክቡር ሚኒስትር በመሥሪያ ቤቱ ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የትግራይ ክልልን ለቀጣይ ስድስት ወራት ለማስተዳደር ከተቋቋመው አዲሱ ባለአደራ አስተዳደር ጋር፣ አሳሳቢ ባላቸው ጉዳዮች ላይ መወያየቱን አስታወቀ። የተመድ ዋና ...
ተቋሙ ይኸንን ያሳወቀው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የሚያስተናግደውና የዓለም አቀፉ የዋና ኦዲት ተቋማት ማኅበር የልማት ኢኒሼቲቭ ተወካዮች የሚሳተፉበት፣ የአፍሪካ የዋና ኦዲት ተቋማትን ...
እንደ ጉዳዩ ይዘት 600 ሺሕ ብርና ከዚያ በላይ የዳኝነት ክፍያ ይጠየቅበት የነበረው የመሬት ይዞታ ማስለቀቅና ካሳ አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ነፃ መደረጉን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የመሬት ...
በዚህ በሠለጠነ ዘመን የአንድ አገር ልጆች የሚያምርባቸው ለአገራቸው ዕድገት የሚበጁ ሐሳቦችን ሲለዋወጡ፣ በጋራ ለመሥራት የሚያስችሏቸው ዕቅዶችን ሲነድፉ፣ አለመግባባት ሲፈጠርም በስክነት ተቀምጠው ...
(ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (IPCC) በአዲስ አበባ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን 65ኛ ጠቅላላ ጉባዔ፣ በሁለት ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ ሳይደረስ መቋረጡን የቡድኑ ሰብሳቢ አሳወቁ። ...
ከ26 ዓመታት በፊት መንግሥት የግብርና ምርትንና ምርታማነት ለመጨመር በማሰብ፣ በአገር ውስጥና በውጭ ለሚገኙ ባለሀብቶች የእርሻ መሬት ለኢንቨስትመንት ሲሰጥ፣ በጋምቤላ ክልል የተሰጠ መሬት ዓላማውን ሳያሳካ ሌላ ችግር ያስከተለ መሆኑ በጥናት ተመላከተ። ...
በኢትዮጵያ በሰብዓዊ ዕርዳታ መስክ ፆታዊ ጥቃቶችና የትንኮሳ ክስተቶች ሪፖርት እንዳይደረጉ የማንነት፣ የባህል፣ የሃይማኖትና የማኅበራዊ ግዴታዎች ተፅዕኖ ትልቁን ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ፡፡ ...
(አይኤምኤፍ) በተያዘው ጥቅምት ወር በተራዘመው የብድር አቅርቦት ስምምነት መሠረት ስድስተኛው ዙር የብድር አቅርቦት ግምገማ አካሂዳለሁ ብሎ የተነበየ ቢሆንም፣ ግምገማውን እ.ኤ.አ. ወደ 2027 ...
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በኅዳር 2027 በምታስተናግደው የኮፐ 32 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (COP 32) ወቅት፣ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ እንዳይኖር የ18 ፕሮጀክቶች ትግበራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ...
ኅብረት ባንክ ከዋና መሥሪያ ቤቱ ጎን በተጨማሪ የማስፋፊያ ፕሮጀክት አዲስ ባለ 26 ወለል ሕንፃ እንደሚገነባና የሕንፃውን 30 በመቶ ለመኖሪያ አፓርትመንትነት እንደሚያውለው አስታወቀ፡፡ ...
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ከ90 ሺሕ በላይ የሚሆኑ የኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ በአሁኑ ወቅት ከ65 ቢሊዮን ብር በላይ የተመዘገበ ካፒታል ያላቸው ቢሆንም፣ ይህ የካፒታል አቅማቸው ከሌሎች አገሮች አንፃር ...