AMN – ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም በመዲናዋ የሸማቾች ማኅበራት የምርት አቅርቦትና ጥራት ለማሳደግ ተጨማሪ 500 ሚሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድ ተመድቧል ሲል የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽ/ቤት ገልጿል። ...
AMN – ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ፣ ደቡብ ወሎ እና በምስራቅ ጎጃም ዞን በተለያዩ ከተሞች የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ከማለዳው ጀምሮ ...
AMN – ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች እየተካሄዱ ባሉ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች የተላለፉ ጠንካራ መልዕክቶች እና የታየው ሕዝባዊ ደጀንነት በመከላከያ ሠራዊትና በማሕበረሰቡ ...
AMN – ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከስጋ ቤት ባለቤቶች ጋር ባደረገው ውይይት ስጋ ቤቶቹ በማህበራቸው አማካይነት ተወያይተው የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ የጋራ መግባባት ...
AMN – ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም የታላቁ መደመር ስትራቴጂ በግልጽ እንዳስቀመጠው፣ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ አስተማማኝ መሠረት በመጣል በአፍሪካ ግንባር ቀደም የብዙዎች ...
AMN – ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና አንድነት መሰረት የሆነው የሀገር መከላከያ ሠራዊት፤ ጀግኖች አባቶቹ በኋላ ቀር መሳሪያዎች ታግለው ያወረሱትን አኩሪ የጀግንነት ገድል፣ ዛሬ ...
AMN – ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም የትግራይ ክልልን ሰላምና ልማት የሚያደናቅፍ አስተሳሰብ ከስሩ መነቀል አለበት ሲሉ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታና ሰላም ጉዳዮች ዋና አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረእግዚአብሔር በየነ ገለጹ። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር አስፈጻሚዎች ጥቅምት 10 ቀን 2019 ...
AMN – ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በትውልድ ሥነ-ምግባር ግንባታ እና ሙስናን በመከላከል ረገድ በግንባር ቀደምትነት ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ከአዲስ ...
AMN – ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተካሄዱት የልማት እንቅስቃሴዎች ከወትሮው የከተማ ልማት ባሻገር፣ ሰው ተኮር ልማትን ማዕከል ያደረገ ሰፊ ማህበራዊና ...
AMN- ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰላም፣ ጸጥታና አንድነት ላይ ለዓመታት አደጋ ደቅኖ የቆየው ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን የጥፋትና የጦርነት አጀንዳ ሙሉ በሙሉ ከሽፏል። ቡድኑ ...
AMN- ጥቅምት 8/2019 ዓ.ም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተካሄደው “አደይ ኮንቴምፖራሪ አርት አዋርድ” አዲስ አበባ ዘመናዊ ጥበብን ለማሳደግ፣ የአርቲስቶችን የፈጠራ አቅም ለማበረታታት እና ከተማዋን ...
AMN-ጥቅምት 8/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከህብረተሰቡ፣ ከባለሀብቶች እና ከበጎ ፈቃደኞች ጋር በመተባበር የሚያካሂዳቸው የቤቶች ልማትና የማህበራዊ ድጋፍ ስራዎች የከተማዋን ገጽታ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results