(ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የቀረቡ ምክረ ሃሳቦች ተፈጻሚ እንዲሆኑ አበክሮ ይሰራል አሉ አፈ ጉባኤ አህመድ ሽዴ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራ በ1983 ነፃነቷን ስታወጅና በ1985 በይፋ ስትመሰረት፣ በብዙዎች ዘንድ በአፍሪካ ቀንድ የዲሞክራሲና የኢኮኖሚ ዓብነት ትሆናለች የሚል ግምት ነበር። በምዕራባውያን ዘንድ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገረ መንግሥት ሕልውና፣ የሉዓላዊነት እና የፅናት ዋና አምድ ሆኖ ዘመናትን ተሻግሯል። የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት በሚገባ ለማስጠበቅ፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ለበርካታ ዓመታት የኢትዮጰያ የኢኮኖሚ ምሰሶ ሆኖ የዘለቀው የኢትዮጰያ ግብርና ለለውጥ ያልተሰራ ይመስል በአዝጋሚ ጉዞ ላይ ቆይቷል፡፡ የዝናብ ወቅት ላይ እና የበሬ ጫንቃ ላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሰላም የልማት መሠረት፣ ሉዓላዊነት የሀገር ክብር፣ ጠንካራ መከላከያ ደግሞ የሁለቱም ዋስትና ነው። የሀገርን ድንበር መጠበቅ፣ ብሔራዊ ጥቅምን ማስከበርና ከውጫዊ ስጋቶች መከላከል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘርፉን ሁለንተናዊ ምርታማነት ይበልጥ ለማሳደግ አዳዲስና ዘመናዊ አሠራሮችን መተግበር ይገባል አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር)። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕገ ወጡ ህወሓት ሴራ ሳይስፋፋ ብትንትኑ እንዲወጣ ተደርጓል አሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀ መንበር አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር):: የትግራይ ህዝብ ስር የሰደደ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ የለውጥ ፍላጎት ከፍተኛ ነው አሉ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የፖለቲካ ጉዳዮችና የህዝብ አደረጃት ዋና አስፈጻሚ ረዳኤ ኃለፎም፡፡ ዋና አስፈጻሚው እንዳሉት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጡ ህዋሓት በስልጣን ዘመኑ ለትግራይ ህዝብ ችግር ፈቺ ሳይሆን ቸግር ፈጣሪ እና አዋላጅ ነው አሉ የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች፡፡ በክልሉ አሁን የሰፈነውን ሰላም አስመልክቶ ከፋና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የውስጥ አንድነት እና የመከላከያ አቅምን ማጠናከር ይገባል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ። ከፍተኛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በደብረ ማርቆስና እንጅባራ ከተሞች መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ሴቶችና ወጣቶች እንዲሁም ሌሎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የተቋረጡ አገልግሎቶችን ለማስጀመር የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር ከፌዴራል ምንግሥት እና ከህዝቡ ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ ነው። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results