እግዜርያለው አየለ አካባቢን የሚበክሉ ተረፈ ምርቶችን ወደ አማራጭ የኃይል ምንጭነት የሚቀየር ፈጠራ ይዞ ብቅ ያለ ወጣት ነው። የሜካኒካል ምህንድስና ባለሙያው ወጣት ፣ በቴክኖሎጂ ፈጠራው አማካይነት የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ችሏል።በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ያጋራን ዘንድ የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገነዋል። ...