(ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በሰልፉ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ...
ጀግና ከራስ ጥቅም ይልቅ የሀገርንና የሕዝብን ሕልውና አስበልጦ የሚቆም፣ በችግር ጊዜ ደግሞ የጽናትና የጋሻነት ምልክት ሆኖ የሚሰለፍ ውድ የሕዝብ ልጅ ነው። በረጅም የታሪክ ጉዞዋ ብዙ የጀግንነት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ፀረ ሰላም ኃይሎችን የሚያወግዝ እና ሰላምን የሚያፀና ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ ሰልፈኞቹ የሰላምን አስፈላጊነት የሚገልፁ መፈክሮችን በማሰማት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የ2019 ዓ.ም የጥቅምት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የቀረቡ ምክረ ሃሳቦች ተፈጻሚ እንዲሆኑ አበክሮ ይሰራል አሉ አፈ ጉባኤ አህመድ ሽዴ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የ119ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ሲያከብር፣ በረጅም ዘመናት ታሪኩ ደምቀው የተመዘገቡ የጀግንነት፣ የጽናትና የሀገር ፍቅር ስኬቶችን በመዘከር ነው። ከአንድ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገረ መንግሥት ሕልውና፣ የሉዓላዊነት እና የፅናት ዋና አምድ ሆኖ ዘመናትን ተሻግሯል። የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት በሚገባ ለማስጠበቅ፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በዕድሜ መገባደጃ ላይ ዕድሜ ልክ የለፉበትን ሀብትና ንብረት ጥሎ ለስደትና ለውርደት መዳረግ ከማንኛውም የፖለቲካ ሽንፈት በላይ የከፋ ሰብዓዊ ውድቀት ነው።ህገወጡ ህወሃትም የሆነው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራ በ1983 ነፃነቷን ስታወጅና በ1985 በይፋ ስትመሰረት፣ በብዙዎች ዘንድ በአፍሪካ ቀንድ የዲሞክራሲና የኢኮኖሚ ዓብነት ትሆናለች የሚል ግምት ነበር። በምዕራባውያን ዘንድ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ለበርካታ ዓመታት የኢትዮጰያ የኢኮኖሚ ምሰሶ ሆኖ የዘለቀው የኢትዮጰያ ግብርና ለለውጥ ያልተሰራ ይመስል በአዝጋሚ ጉዞ ላይ ቆይቷል፡፡ የዝናብ ወቅት ላይ እና የበሬ ጫንቃ ላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘርፉን ሁለንተናዊ ምርታማነት ይበልጥ ለማሳደግ አዳዲስና ዘመናዊ አሠራሮችን መተግበር ይገባል አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር)። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሰላም የልማት መሠረት፣ ሉዓላዊነት የሀገር ክብር፣ ጠንካራ መከላከያ ደግሞ የሁለቱም ዋስትና ነው። የሀገርን ድንበር መጠበቅ፣ ብሔራዊ ጥቅምን ማስከበርና ከውጫዊ ስጋቶች መከላከል ...